ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ወደ ኤሌክትሪክ ሞቢሊቲ (በኤሌክትሪክ መኪናዎች መንቀሳቀስ) በፍጥነት እንዲተላለፍ በመተግበር ከፍተኛ ሚና እና ለመወጣት ተዘጋጅቷል። ዋናው አላማችንም  "አረንጓዴ ሞቢሊቲ/ኤቪ-ታክሲ" አገልግሎት በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ማድረግ ነው። ይህም ሃብት እና ጥሪነት በቀላሉ የሚገኙ የታዳሽ ኃይል ንብረቶችን እንደ ውሃ፣ ፀሐይ እና ነፋስ የመሳሰሉትን እንደገና ሊጠቀሙ የሚችሉ የኃይል ምንጮች በመጠቀም ኤሌክትሪክ ታክሲዎችን ማስኬድ ነው።


ዓላማውም  የታዳሽ ኃይል ዋስትና (energy security) ጉዳዮችን መፍታት፣ የካርቦን ልቀቶችን መቀነስ እና አዳዲስ የስራ እድሎችን በመፍጠር ነው። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በአሁኑ ጊዜ የሚገኘውን የህዝብ ትራንስፖርት እጥረት በመቀነስ ኤሌክትሪክ መኪናዎችን (electric vehicles) በመጠቀም ቀላል በሆነ መንገድ በመላው ሃገሩቱ ተደራሽ  ለማድረግ ጠንካራ የሆነ የመለዋወጫ መሰረተ ልማት (charging infrastructure) መገንባት ነው። ይህም በኤሌክትሪክ መኪናዎች የሚያጋጥመውን (range anxiety) በመቀነስ እና በቀላሉ የሚደረስ የታክሲ አገልግሎት በመስጠት ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በሰፊው አገልግሎት ላይ ማዋል ያስችላል።


መግቢያ የኤሌክትሪክ መኪና እቁብ ኤሌክትሪክ መኪና ግባ