Charging
ዮቶፕያ ኦቶሞቲቭ
Car
ዩቶፒያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ
Eco
ዮቶፕያ ግሪን ፈንድ
Taxi
ዮቶፕያ ኤሌክትሪክት ታክሲ

ሥለ ዩቶፕያ

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያ ወደ ኤሌክትሪክ ሞቢሊቲ (በኤሌክትሪክ መኪናዎች መንቀሳቀስ) በፍጥነት እንዲተላለፍ በመተግበር ከፍተኛ ሚና እና ለመወጣት ተዘጋጅቷል። ዋናው አላማችንም  "አረንጓዴ ሞቢሊቲ/ኤቪ-ታክሲ" አገልግሎት በማስተዋወቅ ተጠቃሚ ማድረግ ነው። ይህም ሃብት እና ጥሪነት በቀላሉ የሚገኙ የታዳሽ ኃይል ንብረቶችን እንደ ውሃ፣ ፀሐይ እና ነፋስ የመሳሰሉትን እንደገና ሊጠቀሙ የሚችሉ የኃይል ምንጮች በመጠቀም ኤሌክትሪክ ታክሲዎችን ማስኬድ ነው።

Read More..

Title

በ 5 አመት 10,000 ኢትዮጵያውያን በቀላሉ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበት እድል ተመቻችቷል

Title

በቀን ከ292 ብር ብቻ ጀምሮ በመቆጠብ እንዲሁመ የመመዝገቢያ 89,000 ብር በመክፈል የመኪና ባለቤት ይሁኑ

Title

በጋራ ለ3 በመሆን በቀን 97 ብር ጀምሮ በመቆጠብ እንዲሁመ የመመዝገቢያ 29,000 ብር በመክፈል የመኪና ባለቤት መሆንም ይቻላል

Title

30% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ በ10 አመት እየሰሩ የሚከፍሉበት ከወለድ ነጻ አከፋፈል ቀርቦሎታል

Title

መኪናውን ሳይረከቡ በዝግ አካውንት የቆጠቡት ብር አይንቀሳቀስም

የመክፈያ አማራጮች

ሙሉ ክፍያ

ሙሉ ክፍያ (100% ) በመክፈል የኤሌክትሪክ መኪና ለመግዛት ፍላጎት ላላቸው ደንበኞች ነው።

በቅድሚያ ክፍያ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ፍይናንሲንግ

ለኤሌክትሪክ መኪና ግዢ መጀመሪያ የሚከፈለውን 30% (30 በመቶ ) እና ከዛበላይ የሚሆን ቅድመ ክፍያ ወይም ቀብድ በመክፈል ቀሪውን ክፍያ ከተለመደው የመኪና ፍይናንሲንግ በተለየ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተቀባይነት ባለው ከወለድ ነጻ እስከ 10 አመት ድረስ እየሰሩ መክፈል ለሚፈልጉ ደንበኞች የተዘጋጀ የመኪና ሊዝ ፋይናንሲንግ ነው።

በመኪና እቁብ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ፍይናንሲንግ

የመጀመሪያውን 35% የሚሆነውን የመኪና ግዢ ቅድመ ክፍያ ለመሸፈን ደንበኞች በየእለቱ ፣ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ አነስተኛ ቁጠባ አየቆጠቡ በየአራት ወር የሚወጣውን እቁብ (ተዘዋዋሪ ቁጠባ) እጣ ተጠቅመው እንዲከፍሉ የተመቻቸበት ነው።

የኤሌክትሪክ መኪናዎች

የኤሌክትሪክ መኪናዎች

View All

ያቀረብንላቹ እቁቦች

በመኪና እቁብ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ፍይናንሲንግ ለኤሌክትሪክ መኪና ግዢ መጀመሪያ የሚከፈለውን 30% (30 በመቶ ) እና ከዛበላይ የሚሆን ቅድመ ክፍያ ወይም ቀብድ በመክፈል ቀሪውን ክፍያ ከተለመደው የመኪና ፍይናንሲንግ በተለየ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተቀባይነት ባለው ከወለድ ነጻ እስከ 10 አመት ድረስ እየሰሩ መክፈል ለሚፈልጉ ደንበኞች የተዘጋጀ የመኪና ሊዝ ፋይናንሲንግ ነው።። በመኪና እቁብ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ፍይናንሲንግ የመጀመሪያውን 35% የሚሆነውን የመኪና ግዢ ቅድመ ክፍያ ለመሸፈን ደንበኞች በየእለቱ ፣ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ አነስተኛ ቁጠባ አየቆጠቡ በየአራት ወር የሚወጣውን እቁብ (ተዘዋዋሪ ቁጠባ) እጣ ተጠቅመው እንዲከፍሉ የተመቻቸበት ነው።

View All

ዩቶፒያ ከመኪና በላይ ይሰጥዎታል...

Title

የ5 አመት መኪና ዋስትና

Title

የኤሌትሪክ መኪና ሜትር ታክሲ አገልግሎት

Title

ፈጣን የኤሌትሪክ መኪና ቻርጂንግ አገልግሎት

Title

የተሟላ የጥገና አገልግሎት

Title Title

ፈጣን የመለዋወጫ አቅርቦት

የአመዘጋገብ እና አከፋፈል ቅደምተከተል

1
Register an Account

አካውንት ይክፈቱ

2
Add Information

የእርስዎን የግል እና ኩባንያ መረጃ ያክሉ

3
Choose Plan

የአከፋፈል ዘዴ ይምረጡ

4
Pay Fee

የምዝገባ ክፍያ ይክፈሉ

ዮቶፕያ ቴክኖሎጂን ለምን ተመራጭ ይሆናል ??

ቀዳሚ ዘመን ያፈራቸው ወጪ ቆጣቢ የኤሌክትሪክ መኪና አቅራቢ መሆናችን
በዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ በረጅም ጊዜ የሚከፈል የባንክ ብድር ማመቻቸታችን
ላቀረብናቸው የኤሌክትሪክ መኪናዎች ዋስትና መስጠታችን
ነፃ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ማቅረባችን t
የፐብሊክ ኤሌክትሪክ ቻርጂንግ እስቴሽኖችን ማስገንባታችን
ለምናቀርባቸው የኤሌክትሪክ መኪናዎች ዘመናዊ የሰርቪስ ሴንተር እና በቂ መለዋወጫ ማቅረባችን

የፕሮጀክቱ አካባቢያዊ መልካም ተጽዕኖ

Title

የነዳጅ ቁጠባ :- 29 ሚሊዮን ዶላር

Title

ዓመታዊ የCO2 ልቀት ቁጠባ :- 46,000,000 ኪሎ ግራም

Title

የኤሌክትሪክ መኪና ማሽከርከር በዓመት 2,080,000 ዛፎች እንደመትከል ነው !

የቅርብ ጊዜ ዜናዎች

Recent Posts

Main News

About Utopian Green Mobility

About the projectThe transition towards electric mobility offers Ethiopia not only an opportunity to improve efficiency and transform the transport sector but also addresses several issues that the country is currently grappling with. The concerns re...

Read More...
Post 1

Posted 4 months ago

Message From the CEO
Post 2

Posted 4 months ago

Address

አጋሮቻችን

እውነታዎች እና ቁጥሮች

6+

CAR

1549+

CUSTOMER

5+

EKUB

በብዛት የተጠየቁ ጥያቄወች

መልስ፦ የመኪና እቁብ አባል ለመሆን ሲስተሙ ላይ መመዝገብ በቂ ነው፡፡ ሲስተሙ ላይ ሲመዘገቡ ግን አስፈላጊውን መረጃ መሙላት ይጠበቅብዎታል፡፡ ይኸውም የግለሰብ ሙሉ መረጃ እና የቁጠባ አቅምዎን የሚመለከቱ መረጃዎች ናቸው፡፡ የመኪና እቁቡን ማንኛውም ሰው እቁቡ ከመጀመሩ በፊት በማንኛውም ሰዓት ተመዝግቦ መቀላቀል ይችላል፡፡

መልስ፡- የመኪና እቁብ ክፍያዎችን በንግድ ባንክ እና ቴሌ ብር እዚሁ ሲስተሙ ላይ በቀጥታ መክፈል የሚችሉ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪ ለዚህ ተብሎ በተከፈተ የዩቶፕያ ባንክ አካውንት በሞባይል ባንኪንግ ከፍለው ደረሰኙን በሲስተሙ ላይ መላክ ይችላሉ፡፡

መልስ፡- በዚህ ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ ፕላትፎርም ሶስት ዋና ዋና መኪና የመግዣ አማራጮች አሉ፡፡ እነዚህም የመኪና እቁብ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ፍይናንሲንግ፣ ቅድሚያ ክፍያ የኤሌክትሪክ መኪና ግዢ ፍይናንሲንግ እና የሙሉ ክፍያ የኤሌክትሪክ መኪና ግዥ ናቸው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በእያንዳንዳቸው የመግዣ መንገዶች ለመጠቀም የተለያዩ አማራጮች አሏቸው፡፡

ያግኙን

www.ugmfund.com

info@ugmfund.com

1. አምባሳደር ሲኒማ ፊትለፊት ፓፓሲኖስ ህንጻ
2. ቦሌ መድሀኒያለም 7ኛ ፎቅ

+251975808080 / +251976808080
+251945844444 / +251945944444

ዩቶፒያ መተግበሪያን ያውርዱ

ዩቶፒያ መተግበሪያን በማውረድ ተስማሚ የክፍያ አማራጮች፣ ልዩ የቅናሽ ዕድሎች እና የህልምዎን መኪና በቀላል መንገድ ያግኙ።

App Preview

ያግኙን

Contact Us Image
መግቢያ የኤሌክትሪክ መኪና እቁብ ኤሌክትሪክ መኪና ግባ